show-image

Melhik

መልህቅ ፖድካስት ክርስቲያን ወጣቶች በሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ፣ በስሜታዊ፣ በአካላዊ እና በማህበረሳዊ ህይወት እንዲያድጉ የሚያግዝ እና በወጣቶች ዘንድ አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መሰረት እንዲኖረን የሚረዳን ፕሮግራም ነዉ። አብረን እንደግ!

Episodes

Episode 5 - የፍቅር ጓደኝነት (Dating) ምንድነዉ?
Show Details17min 35s
Episode 4 - ፍቅር ምንድነው?
Show Details28min 41s
Episode 3 - የጾታ ትርጓሜና ዓላማዉ
Show Details17min 21s
Episode 2 - በተፈጥሮ እድገት ሂደት የሚመጡ ለውጦች እና የምንሰጠው ምላሽ
Show Details18min 49s
Episode 1 - መልህቅ እና አላማዉ
Show Details17min 13s
Intro
Show Details1min 5s