• S1 EP02 How to become a designer? - Abenezer Fikadu || ም01 ክፍል 02 - እንዴት ዲዛይነር መሆን ይቻላል?

    ሰላም ይብዛላችሁ!

    ሁለተኛውን ክፍል ይዘንላችሁ መጥተናል።

    በዚህ ክፍል ፣ እንዴት ዲዛይነር መሆን እንደሚቻል በሰፊው እንወያያለን።

    _

    ሳምንታዊውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን ሳያመልጣችሁ ለመከታተል ከታች ባለው የቴለግራም ሊንክ ተቀላቀሉን። 

    ፟_

    ሊንኮች፡ 

    Telegram Channel: https://t.me/designweg

    Instagram: https://www.Instagram.com/designwegpodcast

    _

    Music: Tsinatu Tesfaye

    Host: Workaferaw Wolde

    52m - Jan 21, 2023
  • S01 EP01 ዲዛይን ዋጋ አለው? - ከጸጋው ተስፋዬ ጋር

    ሰላምምም ውዶች!

    በመጀመሪያ ምዕራፍ የመጀመሪያ ክፍል ቆይታ ከጸጋው ተስፋዬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘን መጥተናል።

    በዚህ የመጀመሪያው ክፍል ስለዲዛይን አስፈላጊነት ፣ ስለ ዲዛይን ወደፊት እንዲሁም የሀገራችን ዲዛይነሮች ስላላቸው አድቫንቴጅ አንስተናል። እንዲሁም እንግዳችን የዲዛይነርነት ልምዱን አጋርቶናል። እስከመጨረሻው በመስማት እንድትማሩበት ተጋብዛችሗል!


    ሳምንታዊውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን ሳያመልጣችሁ ለመከታተል ከታች ባለው የቴለግራም ሊንክ ተቀላቀሉን። 


    Telegram Channel: https://t.me/designweg

    1h 20m - Jan 12, 2023
  • What is Design Weg?

    Welcome to Desgin Weg: A podcast where we discuss various forms of design and art. This is the trailer. Stay tuned as we post episodes from our live session from telegram.

    ወደ ዲዛይን ወግ ፖድካስት እንኳን በደህና መጡ! በፖድካሰታችን ስለ ስነ ስነጥበብና ዲዛይን እናወጋለን። ይህ መቅድም ነው። በየሳምንቱ በቴሌግራም ቻናላችን የሚተላለፉትን ወጎች ስለምንለቅ ይቀላሉን።


    Links:

    Telegram Channel: https://t.me/designweg

    Instagram: https://www.Instagram.com/designwegpodcast

    YouTube: https://www.youtube.com/channel/UC1kZeEbxezUhrTqPFG0QNCg

    Music by: Tsinatu Tesfaye

    1m - Nov 9, 2022
Paused
Audio Player Image
Design Weg
Loading...