እስተሳሰባችን እና እምነቶቻችን፟ - በህይወታችን ላይ ያላቸው ኃይል
47m | Nov 5, 2022በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱን በማንሳት የመጀመሪያውን ክፍል እንነሳለን። እምነታችን! ከየት፣ እንዴት እና ለምን ነው የሚመጣው። ስለምናምንባቸው ነገሮች ብንጠየቅ እነሱን ለማጽደቅ መልስ እና ማስረጃ አለን። መቃወምስ ያለብን የአስተሳሰብ ዘይቤዎች ምንድናቸው? በመጨረሻም፣ አዲስ የእምነት ስርዓት መመስረት እንችላለን ወይ፣ መቼ እና እንዴትስ ነው ይህን ማድረግ ያለብን የሚሉትን በሳቅ እና በጨዋታ እያዋዛን እንነጋገራልን።

ጠብታ ሃሳብ
Loading...