የተቃራኒ ፆታ ፍቅር
Season 3 | Episode 3
39m | Dec 29, 2022Bemengede Podcast Season 3 Episode 3
🎧የተቃራኒ ፆታ ፍቅር
ከአገልጋይ ሮቤል ጨመዳ ጋር ኤደን አስራት እና አማኑኤል ሀ/ገብርኤል ጥሩ ቆይታ አድርጋለች
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት
🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ
📤👉👉@Selihom_bot👈👈📥
በተሻለ ጥራት ለመስማት ከታች ባሉት የፖድካስት አማራጮች #Subscribe ያድርጉ።
Google Podcast | Apple Podcast | Spotify
ለቤተሰብ እንዲሁም ለጓደኞችዎ ያጋሩ @amuecsf

Bemengede
Loading...