SHOW / EPISODE

ብቸኝነት | SINGLENESS

Season 3 | Episode 2
39m | Dec 20, 2022

ከአገልጋይ በላይ በቀለ ጋር ኤደን አስራት ጥሩ ቆይታ አድርጋለች  


በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት 


🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ

📤👉👉@Selihom_bot👈👈📥

Paused
Audio Player Image
Bemengede
Loading...