ወሲባዊ ንጽሕና | Sexual Purity intro
Season 3 | Episode 1
2m | Dec 11, 2022Bemengede Podcast Season 3 INTRO
በዚህ ምዕራፍ ስለ ወሲባዊ ንጽሕና (Sexual Purity) በደንብ እንነጋገራለን።
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት
🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ
📤👉👉@Selihom_bot👈👈📥

Bemengede
Loading...